ምሳሌ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሰው ከአፉ ፍሬ መልካም ነገር ይጠግባል፤+የእጁ ሥራም ብድራት ይከፍለዋል። ምሳሌ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ሰው ከአፉ ፍሬ መልካም ነገር ይበላል፤+ከዳተኞች* ግን ዓመፅን ይመኛሉ።