ምሳሌ 12:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሰው ከአፉ ፍሬ መልካም ነገር ይጠግባል፤+የእጁ ሥራም ብድራት ይከፍለዋል። ምሳሌ 18:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሰው በአፉ ፍሬ ሆዱ ይሞላል፤+ከንፈሩም በሚያስገኘው ምርት ይረካል።