ምሳሌ 5:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ደግሞም እንዲህ ትላለህ፦ “ምነው ተግሣጽን ጠላሁ! ልቤስ ምነው ወቀሳን ናቀ! ምሳሌ 5:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በመላው ጉባኤ መካከል*ሙሉ በሙሉ ልጠፋ ምንም አልቀረኝም ነበር።”+ ዕብራውያን 12:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እየተናገረ ያለውን እሱን ከመስማት ወደኋላ እንዳትሉ* ተጠንቀቁ። በምድር ላይ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው የነበረውን ከመስማት ወደኋላ ያሉት ሰዎች ከቅጣት ካላመለጡ ታዲያ እኛ ከሰማይ የሚናገረውን እሱን ከመስማት ዞር ብንል እንዴት እናመልጣለን?+
25 እየተናገረ ያለውን እሱን ከመስማት ወደኋላ እንዳትሉ* ተጠንቀቁ። በምድር ላይ መለኮታዊ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው የነበረውን ከመስማት ወደኋላ ያሉት ሰዎች ከቅጣት ካላመለጡ ታዲያ እኛ ከሰማይ የሚናገረውን እሱን ከመስማት ዞር ብንል እንዴት እናመልጣለን?+