መዝሙር 37:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 መንገድህን ለይሖዋ አደራ ስጥ፤*+በእሱ ታመን፤ እሱም ለአንተ ሲል እርምጃ ይወስዳል።+ ፊልጵስዩስ 4:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ 7 ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም+ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ልባችሁንና+ አእምሯችሁን* ይጠብቃል።
6 ስለ ምንም ነገር አትጨነቁ፤+ ከዚህ ይልቅ ስለ ሁሉም ነገር በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር ልመናችሁን ለአምላክ አቅርቡ፤+ 7 ከመረዳት ችሎታ ሁሉ በላይ የሆነው የአምላክ ሰላም+ በክርስቶስ ኢየሱስ አማካኝነት ልባችሁንና+ አእምሯችሁን* ይጠብቃል።