ምሳሌ 12:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በሰው ልብ ውስጥ ያለ ጭንቀት ልቡ እንዲዝል ያደርገዋል፤*+መልካም ቃል ግን ደስ ያሰኘዋል።+ ምሳሌ 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ደስተኛ ልብ ፊትን ያፈካል፤የልብ ሐዘን ግን መንፈስን ይደቁሳል።+