ምሳሌ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጥበበኛን ሰው አስተምረው፤ ይበልጥ ጥበበኛ ይሆናል።+ ጻድቅን ሰው አስተምረው፤ ተጨማሪ እውቀት ያገኛል። ምሳሌ 21:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ፌዘኛ ሲቀጣ ተሞክሮ የሌለው ሰው ይበልጥ ጥበበኛ ይሆናል፤ጥበበኛ ሰው ጥልቅ ማስተዋል ሲያገኝም እውቀት ይቀስማል።*+