ምሳሌ 9:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ጥበበኛን ሰው አስተምረው፤ ይበልጥ ጥበበኛ ይሆናል።+ ጻድቅን ሰው አስተምረው፤ ተጨማሪ እውቀት ያገኛል። ምሳሌ 19:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ተሞክሮ የሌለው ብልህ+ እንዲሆን ፌዘኛን ምታው፤+ተጨማሪ እውቀት እንዲያገኝም አስተዋይ የሆነን ሰው ውቀሰው።+