ምሳሌ 15:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋ የክፉውን መንገድ ይጸየፋል፤+ጽድቅን የሚከታተለውን ግን ይወደዋል።+ ምሳሌ 22:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ትሕትናና ይሖዋን መፍራትሀብት፣ ክብርና ሕይወት ያስገኛል።+ ማቴዎስ 5:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ደስተኞች ናቸው፤+ ይጠግባሉና።*+ ሮም 2:6, 7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+ 7 በመልካም ሥራ በመጽናት ክብርን፣ ሞገስንና ሊጠፋ የማይችል ሕይወትን+ ለሚፈልጉ የዘላለም ሕይወት ይሰጣቸዋል፤
6 እሱም ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይከፍለዋል፦+ 7 በመልካም ሥራ በመጽናት ክብርን፣ ሞገስንና ሊጠፋ የማይችል ሕይወትን+ ለሚፈልጉ የዘላለም ሕይወት ይሰጣቸዋል፤