የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 6:6-11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 አንተ ሰነፍ፣ ወደ ጉንዳን ሂድ፤+

      መንገዷንም በጥሞና ተመልክተህ ጥበበኛ ሁን።

       7 አዛዥ፣ አለቃ ወይም ገዢ ባይኖራትም እንኳ፣

       8 ምግቧን በበጋ ታዘጋጃለች፤+

      ቀለቧንም በመከር ወቅት ትሰበስባለች።

       9 አንተ ሰነፍ፣ የምትጋደመው እስከ መቼ ነው?

      ከእንቅልፍህ የምትነሳውስ መቼ ነው?

      10 ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ቆይ ትንሽ ላንቀላፋ፣

      እጄንም አጣጥፌ እስቲ ትንሽ ጋደም ልበል ካልክ፣+

      11 ድህነት እንደ ወንበዴ፣

      እጦትም መሣሪያ እንደታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።+

  • ምሳሌ 13:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ሰነፍ ሰው ይመኛል፤ ነገር ግን ምንም አያገኝም፤*+

      ትጉ ሰው* ግን በሚገባ ይጠግባል።*+

  • ምሳሌ 19:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ሰነፍ እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፤

      ሆኖም ወደ አፉ እንኳ መመለስ ይሳነዋል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ