የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 6:9-11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 አንተ ሰነፍ፣ የምትጋደመው እስከ መቼ ነው?

      ከእንቅልፍህ የምትነሳውስ መቼ ነው?

      10 ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ቆይ ትንሽ ላንቀላፋ፣

      እጄንም አጣጥፌ እስቲ ትንሽ ጋደም ልበል ካልክ፣+

      11 ድህነት እንደ ወንበዴ፣

      እጦትም መሣሪያ እንደታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።+

  • ምሳሌ 15:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 የሰነፍ መንገድ እንደ እሾህ አጥር ነው፤+

      የቅኖች መንገድ ግን እንደተስተካከለ አውራ ጎዳና ነው።+

  • ምሳሌ 24:30, 31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 በሰነፍ ሰው እርሻ፣+

      ማስተዋል* በጎደለው ሰው የወይን ቦታ አለፍኩ።

      31 እርሻው አረም ወርሶት አየሁ፤

      መሬቱን ሳማ ሸፍኖት፣

      የድንጋዩም አጥር ፈራርሶ ነበር።+

  • ምሳሌ 26:14, 15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 በር በማጠፊያው* ላይ እንደሚዞር፣

      ሰነፍም በአልጋው ላይ ይገላበጣል።+

      15 ሰነፍ እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፤

      ወደ አፉ ለመመለስ ግን እጅግ ይታክታል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ