-
ምሳሌ 6:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 አንተ ሰነፍ፣ የምትጋደመው እስከ መቼ ነው?
ከእንቅልፍህ የምትነሳውስ መቼ ነው?
-
-
ምሳሌ 24:33, 34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 ቆይ ትንሽ ልተኛ፣ ቆይ ትንሽ ላንቀላፋ፣
እጄንም አጣጥፌ እስቲ ትንሽ ጋደም ልበል ካልክ፣
34 ድህነት እንደ ወንበዴ፣
ችጋርም መሣሪያ እንደታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።+
-