የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ምሳሌ 15:33
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 33 ይሖዋን መፍራት ጥበብን ያስተምራል፤+

      ትሕትናም ክብርን ትቀድማለች።+

  • ማቴዎስ 20:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 በእናንተ መካከል ግን እንዲህ መሆን የለበትም፤+ ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል፤+

  • ማቴዎስ 23:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይደረጋል፤+ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ ከፍ ይደረጋል።+

  • ሉቃስ 9:48
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 48 ከዚያም እንዲህ አላቸው፦ “ይህን ልጅ በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔንም ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበል ሁሉ የላከኝንም ይቀበላል።+ ምክንያቱም ታላቅ የሚባለው ራሱን ከሁላችሁ እንደሚያንስ አድርጎ የሚቆጥር ነው።”+

  • ሉቃስ 14:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ዝቅ ይደረጋልና፤ ራሱን ዝቅ የሚያደርግ ሁሉ ደግሞ ከፍ ይደረጋል።”+

  • ሉቃስ 22:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 እናንተ ግን እንዲህ አትሁኑ።+ ከዚህ ይልቅ ከእናንተ መካከል ታላቅ የሆነ እንደ ታናሽ ይሁን፤+ አመራር የሚሰጥም እንደ አገልጋይ ይሁን።

  • ያዕቆብ 4:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በይሖዋ* ፊት ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ፤+ እሱም ከፍ ከፍ ያደርጋችኋል።+

  • 1 ጴጥሮስ 5:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 5 በተመሳሳይም እናንተ ወጣቶች፣ ለሽማግሌዎች ተገዙ።+ ይሁንና እርስ በርስ ባላችሁ ግንኙነት ሁላችሁም ትሕትናን ልበሱ፤* ምክንያቱም አምላክ ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ