ዮሐንስ 10:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሕይወቴን* መልሼ አገኛት ዘንድ አሳልፌ ስለምሰጣት+ አብ ይወደኛል።+ ዕብራውያን 2:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ነገር ግን ከመላእክት በጥቂቱ እንዲያንስ ተደርጎ የነበረው ኢየሱስ+ እስከ ሞት ድረስ መከራ በመቀበሉ+ አሁን የክብርና የሞገስ ዘውድ ደፍቶ እናየዋለን፤ እሱ በአምላክ ጸጋ ለሰው ሁሉ ሲል ሞትን ቀምሷል።+ ዕብራውያን 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ልጅ ቢሆንም እንኳ ከደረሰበት መከራ መታዘዝን ተማረ።+
9 ነገር ግን ከመላእክት በጥቂቱ እንዲያንስ ተደርጎ የነበረው ኢየሱስ+ እስከ ሞት ድረስ መከራ በመቀበሉ+ አሁን የክብርና የሞገስ ዘውድ ደፍቶ እናየዋለን፤ እሱ በአምላክ ጸጋ ለሰው ሁሉ ሲል ሞትን ቀምሷል።+