የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 1:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 “በዚያን ጊዜ ለዳኞቻችሁ ይህን መመሪያ ሰጠኋቸው፦ ‘በወንድሞቻችሁ መካከል የተፈጠረን አንድ ጉዳይ በምትሰሙበት ጊዜ በሰውየውና በወንድሙ ወይም በባዕድ አገሩ ሰው መካከል+ በጽድቅ ፍረዱ።+ 17 በምትፈርዱበት ጊዜ አታዳሉ።+ ትንሹንም ሆነ ትልቁን እኩል ስሙ።+ ፍርድ የአምላክ ስለሆነ+ ሰውን አትፍሩ፤+ አንድ ጉዳይ ከከበዳችሁ ወደ እኔ አምጡት፤ እኔም እሰማዋለሁ።’+

  • 2 ሳሙኤል 8:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ መግዛቱን ቀጠለ፤+ ለሕዝቡም ሁሉ+ ፍትሕንና ጽድቅን አሰፈነላቸው።+

  • መዝሙር 72:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 72 አምላክ ሆይ፣ ፍርዶችህን ለንጉሡ ስጥ፤

      ጽድቅህንም ለንጉሡ ልጅ አጎናጽፍ።+

       2 ስለ ሕዝብህ በጽድቅ ይሟገት፤

      ለተቸገሩ አገልጋዮችህም ፍትሕ ያስፍን።+

  • ኢሳይያስ 11:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ለችግረኞች በትክክል* ይፈርዳል፤

      በምድር ላሉ የዋሆች ጥቅም ሲል ሌሎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ይወቅሳል።

      በአፉም በትር ምድርን ይመታል፤+

      በከንፈሩም እስትንፋስ* ክፉዎችን ይገድላል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ