1 ሳሙኤል 18:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ዳዊት የሚያከናውነው ነገር ሁሉ ይሳካለት ነበር፤*+ ይሖዋም ከእሱ ጋር ነበር።+ ምሳሌ 3:32, 33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ይሖዋ ተንኮለኛን ሰው ይጸየፋልና፤+ከቅኖች ጋር ግን የጠበቀ ወዳጅነት አለው።+ 33 ይሖዋ የክፉውን ቤት ይረግማል፤+የጻድቁን መኖሪያ ግን ይባርካል።+ ኢሳይያስ 3:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ለጻድቃን መልካም እንደሚሆንላቸው ንገሯቸው፤ለሥራቸው ወሮታ ይከፈላቸዋል።*+