ዮሐንስ 15:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሕይወቱን* ለወዳጆቹ ሲል አሳልፎ ከሚሰጥ ሰው የበለጠ ፍቅር ያለው ማንም የለም።+ ኤፌሶን 5:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ባሎች ሆይ፣ ክርስቶስ ጉባኤውን እንደወደደና ራሱን ለጉባኤው አሳልፎ እንደሰጠ+ ሁሉ እናንተም ሚስቶቻችሁን መውደዳችሁን ቀጥሉ፤+ ራእይ 12:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 እነሱም ከበጉ ደም+ የተነሳና ከምሥክርነታቸው ቃል+ የተነሳ ድል ነሱት፤+ እስከ ሞት ድረስ እንኳ ለነፍሳቸው* አልሳሱም።+