የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 43:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “እናንተ ምሥክሮቼ ናችሁ”+ ይላል ይሖዋ፤

      “አዎ፣ የመረጥኩት አገልጋዬ ናችሁ፤+

      ይህም ታውቁና ታምኑብኝ ዘንድ*

      ደግሞም እኔ ምንጊዜም ያው እንደሆንኩ ታስተውሉ ዘንድ ነው።+

      ከእኔ በፊት አምላክ አልተሠራም፤

      ከእኔም በኋላ የለም።+

  • ኢሳይያስ 44:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 የእስራኤል ንጉሥ+ የሆነውና እስራኤልን የተቤዠው+ ይሖዋ፣

      የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      ‘የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+

      ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+

  • ኢሳይያስ 48:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ያዕቆብ ሆይ፣ የጠራሁህም እስራኤል ሆይ፣ ስማኝ።

      እኔ ምንጊዜም ያው ነኝ።+ የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+

  • ራእይ 1:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 “እኔ አልፋና ኦሜጋ፣*+ ያለው፣ የነበረውና የሚመጣው፣ ሁሉን ቻይ ነኝ” ይላል ይሖዋ* አምላክ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ