ኢሳይያስ 35:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ሐሴት ያደርጋል፤+በረሃማው ቦታም ደስ ይለዋል፤ እንደ ሳሮን አበባም * ያብባል።+