ዕዝራ 1:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 1 በኤርምያስ በኩል የተነገረው የይሖዋ ቃል ይፈጸም ዘንድ+ የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ+ በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት የሚከተለውን አዋጅ በመላ ግዛቱ እንዲያውጅ ይሖዋ የፋርሱን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አነሳሳ፤ እሱም ይህ በጽሑፍ እንዲሰፍር አደረገ፦+ 2 “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ይሖዋ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤+ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌምም ቤት እንድሠራለት አዞኛል።+ ኢሳይያስ 44:28 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ስለ ቂሮስ+ ‘እሱ እረኛዬ ነው፤ፈቃዴንም ሁሉ ሙሉ በሙሉ ይፈጽማል’+ እላለሁ፤ስለ ኢየሩሳሌም ‘ዳግም ትገነባለች’፤ ስለ ቤተ መቅደሱም ‘መሠረትህ ይጣላል’+ እላለሁ።” ኢሳይያስ 48:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሁላችሁም አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስሙ። ከመካከላቸው እነዚህን ነገሮች ያሳወቀ ማን ነው? ይሖዋ ወዶታል።+ እሱ ደስ የሚያሰኘውን በባቢሎን ላይ ይፈጽማል፤+ክንዱም በከለዳውያን ላይ ያርፋል።+
1 በኤርምያስ በኩል የተነገረው የይሖዋ ቃል ይፈጸም ዘንድ+ የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ+ በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት የሚከተለውን አዋጅ በመላ ግዛቱ እንዲያውጅ ይሖዋ የፋርሱን ንጉሥ የቂሮስን መንፈስ አነሳሳ፤ እሱም ይህ በጽሑፍ እንዲሰፍር አደረገ፦+ 2 “የፋርስ ንጉሥ ቂሮስ እንዲህ ይላል፦ ‘የሰማይ አምላክ ይሖዋ የምድርን መንግሥታት ሁሉ ሰጥቶኛል፤+ በይሁዳ በምትገኘው በኢየሩሳሌምም ቤት እንድሠራለት አዞኛል።+
28 ስለ ቂሮስ+ ‘እሱ እረኛዬ ነው፤ፈቃዴንም ሁሉ ሙሉ በሙሉ ይፈጽማል’+ እላለሁ፤ስለ ኢየሩሳሌም ‘ዳግም ትገነባለች’፤ ስለ ቤተ መቅደሱም ‘መሠረትህ ይጣላል’+ እላለሁ።”
14 ሁላችሁም አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ስሙ። ከመካከላቸው እነዚህን ነገሮች ያሳወቀ ማን ነው? ይሖዋ ወዶታል።+ እሱ ደስ የሚያሰኘውን በባቢሎን ላይ ይፈጽማል፤+ክንዱም በከለዳውያን ላይ ያርፋል።+