ኢሳይያስ 49:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ወንዶች ልጆችሽ ፈጥነው ይመለሳሉ። ያፈራረሱሽና ያወደሙሽ አንቺን ለቀው ይሄዳሉ። 18 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ። ሁሉም በአንድነት እየተሰበሰቡ ነው።+ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። “በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፣“አንቺም ሁሉንም እንደ ጌጥ ትለብሻቸዋለሽ፤እንደ ሙሽራም ትጎናጸፊያቸዋለሽ። ኢሳይያስ 54:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 54 “አንቺ ያልወለድሽ መሃን ሴት፣ እልል በይ!+ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ ሴት፣+ ደስ ይበልሽ፤ በደስታም ጩኺ፤+የተተወችው ሴት ወንዶች ልጆች፣*ባል ካላት ሴት* ወንዶች ልጆች ይልቅ በዝተዋልና”+ ይላል ይሖዋ።
17 ወንዶች ልጆችሽ ፈጥነው ይመለሳሉ። ያፈራረሱሽና ያወደሙሽ አንቺን ለቀው ይሄዳሉ። 18 ዓይንሽን አንስተሽ ዙሪያሽን ተመልከቺ። ሁሉም በአንድነት እየተሰበሰቡ ነው።+ ወደ አንቺም እየመጡ ነው። “በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል ይሖዋ፣“አንቺም ሁሉንም እንደ ጌጥ ትለብሻቸዋለሽ፤እንደ ሙሽራም ትጎናጸፊያቸዋለሽ።
54 “አንቺ ያልወለድሽ መሃን ሴት፣ እልል በይ!+ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ ሴት፣+ ደስ ይበልሽ፤ በደስታም ጩኺ፤+የተተወችው ሴት ወንዶች ልጆች፣*ባል ካላት ሴት* ወንዶች ልጆች ይልቅ በዝተዋልና”+ ይላል ይሖዋ።