2 ሳሙኤል 7:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አሁንም አገልጋዬን ዳዊትን እንዲህ በለው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ እንድትሆን+ መንጋ ከምትጠብቅበት ስፍራ+ ወሰድኩህ። 2 ሳሙኤል 7:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ቤትህና መንግሥትህ ለዘላለም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፤ ዙፋንህም ለዘላለም የጸና ይሆናል።”’”+ 2 ሳሙኤል 23:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የእኔስ ቤት በአምላክ ፊት እንዲሁ አይደለም? እሱ ከእኔ ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳን ገብቷልና፤+ቃል ኪዳኑም የተስተካከለና አስተማማኝ ነው። ምክንያቱም ይህ ለእኔ የተሟላ መዳንና ፍጹም ደስታ ነው፤ደግሞስ ቤቴ እንዲለመልም የሚያደርገው ለዚህ አይደለም?+ መዝሙር 89:28, 29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 28 ታማኝ ፍቅሬን ለዘላለም አሳየዋለሁ፤+ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳንም ጸንቶ ይኖራል።+ 29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+ ኤርምያስ 33:25, 26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የቀንና የሌሊት ቃል ኪዳኔን ማቋቋሜ+ እንዲሁም የሰማይንና የምድርን ሕግ* መደንገጌ የተረጋገጠ እንደሆነ ሁሉ፣+ 26 በአብርሃም፣ በይስሐቅና በያዕቆብ ልጆች* ላይ የሚነግሡ ገዢዎች ከዘሩ እንዳይታጡ የያዕቆብንና የአገልጋዬን የዳዊትን ዘር ፈጽሞ አልጥልም። ተማርከው የተወሰዱባቸውን መልሼ እሰበስባለሁና፤+ ርኅራኄም አሳያቸዋለሁ።’”+ የሐዋርያት ሥራ 13:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 አምላክ ኢየሱስን የማይበሰብስ አካል ሰጥቶ ከሞት አስነስቶታል፤ ይህን አስቀድሞ በትንቢት ሲናገር ‘ለዳዊት ቃል የተገባውን የማይከስም * ታማኝ ፍቅር አሳያችኋለሁ’ ብሏል።+
8 አሁንም አገልጋዬን ዳዊትን እንዲህ በለው፦ ‘የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “በሕዝቤ በእስራኤል ላይ መሪ እንድትሆን+ መንጋ ከምትጠብቅበት ስፍራ+ ወሰድኩህ።
5 የእኔስ ቤት በአምላክ ፊት እንዲሁ አይደለም? እሱ ከእኔ ጋር ዘላለማዊ ቃል ኪዳን ገብቷልና፤+ቃል ኪዳኑም የተስተካከለና አስተማማኝ ነው። ምክንያቱም ይህ ለእኔ የተሟላ መዳንና ፍጹም ደስታ ነው፤ደግሞስ ቤቴ እንዲለመልም የሚያደርገው ለዚህ አይደለም?+
28 ታማኝ ፍቅሬን ለዘላለም አሳየዋለሁ፤+ከእሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳንም ጸንቶ ይኖራል።+ 29 ዘሩን ለዘላለም አጸናለሁ፤ዙፋኑም የሰማያትን ዕድሜ ያህል ጸንቶ እንዲኖር አደርጋለሁ።+
25 “ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የቀንና የሌሊት ቃል ኪዳኔን ማቋቋሜ+ እንዲሁም የሰማይንና የምድርን ሕግ* መደንገጌ የተረጋገጠ እንደሆነ ሁሉ፣+ 26 በአብርሃም፣ በይስሐቅና በያዕቆብ ልጆች* ላይ የሚነግሡ ገዢዎች ከዘሩ እንዳይታጡ የያዕቆብንና የአገልጋዬን የዳዊትን ዘር ፈጽሞ አልጥልም። ተማርከው የተወሰዱባቸውን መልሼ እሰበስባለሁና፤+ ርኅራኄም አሳያቸዋለሁ።’”+
34 አምላክ ኢየሱስን የማይበሰብስ አካል ሰጥቶ ከሞት አስነስቶታል፤ ይህን አስቀድሞ በትንቢት ሲናገር ‘ለዳዊት ቃል የተገባውን የማይከስም * ታማኝ ፍቅር አሳያችኋለሁ’ ብሏል።+