ኢሳይያስ 9:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዳዊት ዙፋንና+ በመንግሥቱ ላይ ይቀመጣል፤እየተጠናከረ የሚሄደው አገዛዙም* ሆነሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም።+ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለምበማይናወጥ ሁኔታ ይመሠረታል፤+በፍትሕና+ በጽድቅም+ ጸንቶ ይኖራል። የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል። ኢሳይያስ 11:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከእሴይ+ ጉቶ፣ ቅርንጫፍ ይወጣል፤ከሥሮቹም የሚወጣው ቀንበጥ ፍሬ ያፈራል።+ አሞጽ 9:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ‘በዚያ ቀን የፈረሰውን የዳዊትን ዳስ አቆማለሁ፤+በግንቡ ላይ ያሉትን ክፍተቶች እጠግናለሁ፤*ፍርስራሾቹንም አድሳለሁ፤በጥንት ዘመን እንደነበረው ዳግም እገነባዋለሁ፤+
7 በዳዊት ዙፋንና+ በመንግሥቱ ላይ ይቀመጣል፤እየተጠናከረ የሚሄደው አገዛዙም* ሆነሰላሙ ፍጻሜ አይኖረውም።+ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለምበማይናወጥ ሁኔታ ይመሠረታል፤+በፍትሕና+ በጽድቅም+ ጸንቶ ይኖራል። የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ቅንዓት ይህን ያደርጋል።
11 ‘በዚያ ቀን የፈረሰውን የዳዊትን ዳስ አቆማለሁ፤+በግንቡ ላይ ያሉትን ክፍተቶች እጠግናለሁ፤*ፍርስራሾቹንም አድሳለሁ፤በጥንት ዘመን እንደነበረው ዳግም እገነባዋለሁ፤+