-
ኢሳይያስ 35:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በዚያ አንበሳ አይኖርም፤
አዳኝ አራዊትም ወደዚያ አይወጡም።
-
-
ኢሳይያስ 56:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የሚያቀርቧቸውም ሙሉ በሙሉ የሚቃጠሉ መባዎችና መሥዋዕቶች በመሠዊያዬ ላይ ተቀባይነት ያገኛሉ።
ቤቴም ለሕዝቦች ሁሉ የጸሎት ቤት ተብሎ ይጠራልና።”+
-
-
ኢሳይያስ 60:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ቅጥሮችሽን መዳን፣+ በሮችሽንም ውዳሴ ብለሽ ትጠሪያቸዋለሽ።
-
-
ኢሳይያስ 65:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይ ምንም ዓይነት ጉዳትም ሆነ ጥፋት አያደርሱም”+ ይላል ይሖዋ።
-