መዝሙር 40:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ያደረግካቸው ድንቅ ሥራዎች፣ለእኛ ያሰብካቸው ነገሮችም ብዙ ናቸው።+ ከአንተ ጋር ሊወዳደር የሚችል ማንም የለም፤+ስለ እነዚህ ነገሮች ላውራ፣ ልናገር ብል፣ዘርዝሬ ልጨርሳቸው አልችልም!+ መዝሙር 98:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 98 ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+እሱ አስደናቂ ነገሮች አድርጓልና።+ ቀኝ እጁ፣ አዎ ቅዱስ ክንዱ መዳን አስገኝቷል።*+ መዝሙር 107:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሕዝቦች ስለ ታማኝ ፍቅሩናለሰው ልጆች ስላደረጋቸው አስደናቂ ሥራዎች+ ይሖዋን ያመስግኑት።+ መዝሙር 145:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 145 ንጉሡ አምላኬ ሆይ፣+ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ለዘላለም ስምህን አወድሳለሁ።+ መዝሙር 145:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ትውልዶች ሁሉ ሥራህን ያወድሳሉ፤ስላከናወንካቸው ታላላቅ ነገሮች ይናገራሉ።+
5 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ያደረግካቸው ድንቅ ሥራዎች፣ለእኛ ያሰብካቸው ነገሮችም ብዙ ናቸው።+ ከአንተ ጋር ሊወዳደር የሚችል ማንም የለም፤+ስለ እነዚህ ነገሮች ላውራ፣ ልናገር ብል፣ዘርዝሬ ልጨርሳቸው አልችልም!+