-
መዝሙር 85:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ታማኝነት ከምድር ትበቅላለች፤
ጽድቅም ከሰማያት ወደ ታች ይመለከታል።+
-
-
መዝሙር 85:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ጽድቅ በፊቱ ይሄዳል፤+
ለእርምጃውም መንገድ ያዘጋጃል።
-
-
መዝሙር 96:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 እሱ እየመጣ ነውና፤*
በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነው።
-