ኢሳይያስ 47:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሆኖም እነዚህ ሁለት ነገሮች ይኸውም የወላድ መሃንነትና መበለትነት በአንድ ቀን በድንገት ይደርሱብሻል።+ በመተት ስለተሞላሽና ታላቅ ኃይል ባለው ድግምት ስለተዘፈቅሽ*+እነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንቺ ላይ ይደርሳሉ።+ ኢሳይያስ 48:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 “ከብዙ ዘመን በፊት የቀድሞዎቹን* ነገሮች ነግሬአችኋለሁ። ከአፌም ወጥተዋል፤እንዲታወቁም አድርጌአለሁ።+ በድንገት እርምጃ ወሰድኩ፤ እነሱም ተፈጸሙ።+
9 ሆኖም እነዚህ ሁለት ነገሮች ይኸውም የወላድ መሃንነትና መበለትነት በአንድ ቀን በድንገት ይደርሱብሻል።+ በመተት ስለተሞላሽና ታላቅ ኃይል ባለው ድግምት ስለተዘፈቅሽ*+እነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንቺ ላይ ይደርሳሉ።+