አሞጽ 2:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የይሁዳ ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም የይሖዋን ሕግ* ንቀዋል፤ሥርዓቱንም አልጠበቁም፤+ይልቁንም አባቶቻቸው በተከተሉት በዚያው ውሸት ስተዋል።+ 5 በመሆኑም በይሁዳ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤የኢየሩሳሌምንም የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል።’+
4 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦‘ስለ ሦስቱ የይሁዳ ዓመፅ+ ብሎም ስለ አራቱ እጄን አልመልስም፤ምክንያቱም የይሖዋን ሕግ* ንቀዋል፤ሥርዓቱንም አልጠበቁም፤+ይልቁንም አባቶቻቸው በተከተሉት በዚያው ውሸት ስተዋል።+ 5 በመሆኑም በይሁዳ ላይ እሳት እሰዳለሁ፤የኢየሩሳሌምንም የማይደፈሩ ማማዎች ይበላል።’+