የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 28:49, 50
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 49 “ይሖዋ ቋንቋውን የማትረዳውን+ በሩቅ ያለን አንድ ብሔር ከምድር ጫፍ አስነስቶ ያመጣብሃል፤+ እሱም እንደ ንስር ተምዘግዝጎ ይወርድብሃል፤+ 50 ይህ ብሔር ለሽማግሌ የማያዝን ወይም ለወጣት የማይራራ ፊቱ የሚያስፈራ ብሔር ነው።+

  • ኤርምያስ 4:13
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 እነሆ፣ እሱ ዝናብ እንዳዘሉ ደመናት ይመጣል፤

      ሠረገሎቹም እንደ አውሎ ነፋስ ናቸው።+

      ፈረሶቹ ከንስር ይበልጥ ፈጣኖች ናቸው።+

      ጠፍተናልና ወዮልን!

  • ሰቆቃወ ኤርምያስ 4:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 አሳዳጆቻችን በሰማይ ከሚበርሩ ንስሮች ይልቅ ፈጣኖች ነበሩ።+

      በተራሮች ላይ አጥብቀው አሳደዱን፤ በምድረ በዳ አድፍጠው አጠቁን።

  • ዕንባቆም 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እነሆ፣ ጨካኝና ፈጣን የሆነውን ብሔር ይኸውም

      ከለዳውያንን አስነሳለሁና።+

      የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣

      ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+

  • ዕንባቆም 1:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ፈረሶቻቸው ከነብር ይልቅ ፈጣኖች ናቸው፤

      ከሌሊት ተኩላዎችም ይልቅ ጨካኞች ናቸው።+

      የጦር ፈረሶቻቸው በፍጥነት ይጋልባሉ፤

      ፈረሶቻቸው ከሩቅ ስፍራ ይመጣሉ።

      ለመብላት እንደሚጣደፍ ንስር ተምዘግዝገው ይወርዳሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ