ኢሳይያስ 34:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ በሁሉም ብሔራት ላይ ተቆጥቷልና፤+በሠራዊታቸውም ሁሉ ላይ ተቆጥቷል።+ ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ለእርድም አሳልፎ ይሰጣቸዋል።+ ኢዩኤል 3:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ብሔራትን ሁሉ ሰብስቤወደ ኢዮሳፍጥ* ሸለቆ* አወርዳቸዋለሁ። ለሕዝቤና ርስቴ ለሆነው ለእስራኤል ስልበዚያ ከእነሱ ጋር እፋረዳለሁ፤+በብሔራት መካከል በትነዋቸዋልና፤ደግሞም ምድሬን ተከፋፍለዋታል።+ ራእይ 16:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እንዲያውም እነዚህ በአጋንንት መንፈስ የተነገሩ ቃላት ናቸው፤ ተአምራዊ ምልክቶችም ይፈጽማሉ፤+ እነሱም ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ታላቅ ቀን+ ወደሚካሄደው ጦርነት ሊሰበስቧቸው+ ወደ ዓለም ነገሥታት ሁሉ ይወጣሉ። ራእይ 19:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚህ በኋላ አውሬው፣ የምድር ነገሥታትና ሠራዊታቸው በፈረሱ ላይ ከተቀመጠውና ከሠራዊቱ ጋር ለመዋጋት ተሰብስበው አየሁ።+
2 ብሔራትን ሁሉ ሰብስቤወደ ኢዮሳፍጥ* ሸለቆ* አወርዳቸዋለሁ። ለሕዝቤና ርስቴ ለሆነው ለእስራኤል ስልበዚያ ከእነሱ ጋር እፋረዳለሁ፤+በብሔራት መካከል በትነዋቸዋልና፤ደግሞም ምድሬን ተከፋፍለዋታል።+
14 እንዲያውም እነዚህ በአጋንንት መንፈስ የተነገሩ ቃላት ናቸው፤ ተአምራዊ ምልክቶችም ይፈጽማሉ፤+ እነሱም ሁሉን ቻይ በሆነው አምላክ ታላቅ ቀን+ ወደሚካሄደው ጦርነት ሊሰበስቧቸው+ ወደ ዓለም ነገሥታት ሁሉ ይወጣሉ።