መዝሙር 37:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 ይሖዋን ተስፋ አድርግ፤ መንገዱንም ተከተል፤እሱም ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ ምድርንም ትወርሳለህ። ክፉዎች ሲጠፉ+ ታያለህ።+ መዝሙር 130:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እስራኤል ይሖዋን በትዕግሥት ይጠባበቅ፤ይሖዋ በፍቅሩ ታማኝ ነውና፤+ሕዝቡንም ለመዋጀት ታላቅ ኃይል አለው። ኢሳይያስ 30:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 ይሁንና ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት* ይጠባበቃል፤+ምሕረት ሊያሳያችሁም ይነሳል።+ ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነውና።+ እሱን በተስፋ* የሚጠባበቁ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+
18 ይሁንና ይሖዋ ሞገስ ሊያሳያችሁ በትዕግሥት* ይጠባበቃል፤+ምሕረት ሊያሳያችሁም ይነሳል።+ ይሖዋ የፍትሕ አምላክ ነውና።+ እሱን በተስፋ* የሚጠባበቁ ሁሉ ደስተኞች ናቸው።+