-
መዝሙር 50:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤
አምላክ ራሱ ፈራጅ ነውና።+ (ሴላ)
-
-
መዝሙር 98:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 እሱ በምድር ላይ ለመፍረድ እየመጣ ነውና።*
-