ዘፍጥረት 10:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ኩሽ ናምሩድን ወለደ። እሱም በምድር ላይ የመጀመሪያው ኃያል ሰው ነበር። ዘፍጥረት 10:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 ከዚያ ምድር ተነስቶም ወደ አሦር+ በመሄድ ነነዌን፣+ ረሆቦትኢርን እና ካላህን ቆረቆረ፤ ዮናስ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “ተነስተህ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ+ ሂድና በእሷ ላይ የፍርድ መልእክት አውጅ፤ ክፋታቸውን አስተውያለሁና።”