መዝሙር 30:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ይሖዋ ሆይ፣ ከመቃብር* አውጥተኸኛል።*+ በሕይወት አቆይተኸኛል፤ ወደ ጉድጓድ* ከመውረድ አድነኸኛል።+ መዝሙር 86:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ለእኔ የምታሳየው ታማኝ ፍቅር ታላቅ ነውና፤ሕይወቴንም* ጥልቅ ከሆነው መቃብር* አድነሃል።+ ዮናስ 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ወደ ተራሮች መሠረት ሰመጥኩ። የምድር መቀርቀሪያዎች ለዘላለም ተዘጉብኝ። ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ አንተ ግን ሕይወቴን ከጉድጓዱ ውስጥ አወጣህ።+