ዘፍጥረት 10:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 የሴም ወንዶች ልጆች ኤላም፣+ አሹር፣+ አርፋክስድ፣+ ሉድ እና አራም+ ነበሩ። ኢሳይያስ 21:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አንድ የሚያስጨንቅ ራእይ ተነገረኝ፦ ከሃዲው ክህደት ይፈጽማል፤አጥፊውም ያጠፋል። ኤላም ሆይ፣ ተነሺ! ሜዶን ሆይ፣ ክበቢ!+ እሷ ያስከተለችው ሲቃ ሁሉ እንዲያከትም አደርጋለሁ።+ ኤርምያስ 25:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+ ኤርምያስ 25:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 የዚምሪ ነገሥታት ሁሉ፣ የኤላም+ ነገሥታት ሁሉና የሜዶናውያን ነገሥታት+ ሁሉ፣ ሕዝቅኤል 32:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 “‘ኤላም+ ስፍር ቁጥር ከሌለው ሕዝቧ ሁሉ ጋር በመቃብሯ ዙሪያ ትገኛለች፤ ሁሉም በሰይፍ ወድቀዋል። በሕያዋን ምድር ሽብር የፈጠሩት እነዚህ ሰዎች ሳይገረዙ ከምድር በታች ወርደዋል። ወደ ጉድጓድ* ከሚወርዱት ጋር ኀፍረታቸውን ይከናነባሉ። ዳንኤል 8:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እኔም ራእዩን ተመለከትኩ፤ በራእዩም ላይ ራሴን፣ በኤላም+ አውራጃ በሚገኘው በሹሻን*+ ግንብ* አየሁት፤ ደግሞም ራእዩን ተመለከትኩ፤ እኔም በኡላይ የውኃ መውረጃ አጠገብ ነበርኩ። የሐዋርያት ሥራ 2:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ታዲያ እያንዳንዳችን በአገራችን ቋንቋ* ሲናገሩ የምንሰማው እንዴት ነው? 9 እኛ ከጳርቴና፣ ከሜዶን፣+ ከኤላም፣+ ከሜሶጶጣሚያ፣ ከይሁዳ፣ ከቀጰዶቅያ፣ ከጳንጦስ፣ ከእስያ አውራጃ፣+
2 አንድ የሚያስጨንቅ ራእይ ተነገረኝ፦ ከሃዲው ክህደት ይፈጽማል፤አጥፊውም ያጠፋል። ኤላም ሆይ፣ ተነሺ! ሜዶን ሆይ፣ ክበቢ!+ እሷ ያስከተለችው ሲቃ ሁሉ እንዲያከትም አደርጋለሁ።+
24 “‘ኤላም+ ስፍር ቁጥር ከሌለው ሕዝቧ ሁሉ ጋር በመቃብሯ ዙሪያ ትገኛለች፤ ሁሉም በሰይፍ ወድቀዋል። በሕያዋን ምድር ሽብር የፈጠሩት እነዚህ ሰዎች ሳይገረዙ ከምድር በታች ወርደዋል። ወደ ጉድጓድ* ከሚወርዱት ጋር ኀፍረታቸውን ይከናነባሉ።
2 እኔም ራእዩን ተመለከትኩ፤ በራእዩም ላይ ራሴን፣ በኤላም+ አውራጃ በሚገኘው በሹሻን*+ ግንብ* አየሁት፤ ደግሞም ራእዩን ተመለከትኩ፤ እኔም በኡላይ የውኃ መውረጃ አጠገብ ነበርኩ።
8 ታዲያ እያንዳንዳችን በአገራችን ቋንቋ* ሲናገሩ የምንሰማው እንዴት ነው? 9 እኛ ከጳርቴና፣ ከሜዶን፣+ ከኤላም፣+ ከሜሶጶጣሚያ፣ ከይሁዳ፣ ከቀጰዶቅያ፣ ከጳንጦስ፣ ከእስያ አውራጃ፣+