ኢሳይያስ 21:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እየመጣ ያለውን ነገር ተመልከት፦ ሰዎች በፈረሶች በሚጎተት የጦር ሠረገላ እየመጡ ነው!”+ ከዚያም ጮክ ብሎ እንዲህ አለ፦ “ወደቀች! ባቢሎን ወደቀች!+ የተቀረጹትን የአማልክቷን ምስሎች በሙሉ መሬት ላይ ጥሎ ሰባበረ!”+ ኢሳይያስ 47:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ሆኖም እነዚህ ሁለት ነገሮች ይኸውም የወላድ መሃንነትና መበለትነት በአንድ ቀን በድንገት ይደርሱብሻል።+ በመተት ስለተሞላሽና ታላቅ ኃይል ባለው ድግምት ስለተዘፈቅሽ*+እነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንቺ ላይ ይደርሳሉ።+ ራእይ 14:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው።
9 እየመጣ ያለውን ነገር ተመልከት፦ ሰዎች በፈረሶች በሚጎተት የጦር ሠረገላ እየመጡ ነው!”+ ከዚያም ጮክ ብሎ እንዲህ አለ፦ “ወደቀች! ባቢሎን ወደቀች!+ የተቀረጹትን የአማልክቷን ምስሎች በሙሉ መሬት ላይ ጥሎ ሰባበረ!”+
9 ሆኖም እነዚህ ሁለት ነገሮች ይኸውም የወላድ መሃንነትና መበለትነት በአንድ ቀን በድንገት ይደርሱብሻል።+ በመተት ስለተሞላሽና ታላቅ ኃይል ባለው ድግምት ስለተዘፈቅሽ*+እነዚህ ነገሮች ሁሉ በአንቺ ላይ ይደርሳሉ።+