የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ከመንግሥታትም ሁሉ እጅግ የከበረችው፣*+

      የከለዳውያን ውበትና ኩራት የሆነችው ባቢሎን፣+

      አምላክ እንደገለበጣቸው እንደ ሰዶምና እንደ ገሞራ ትሆናለች።+

  • ኢሳይያስ 14:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 4 በባቢሎን ንጉሥ ላይ እንዲህ ብለህ ትተርታለህ፦*

      “ሌሎችን አስገድዶ ሲያሠራ የነበረው* እንዴት አበቃለት!

      ጭቆናውስ እንዴት አከተመ!+

  • ኢሳይያስ 45:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ይሖዋ ለቀባው ለቂሮስ+ እንዲህ ይላል፦

      ብሔራትን በፊቱ ለማስገዛት፣+

      ነገሥታትን ትጥቅ ለማስፈታት*

      እንዲሁም የከተማው በሮች እንዳይዘጉ

      መዝጊያዎቹን በፊቱ ለመክፈት ስል

      ቀኝ እጁን ለያዝኩት+ ለቂሮስ፦

  • ኤርምያስ 51:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+

      ዋይ ዋይ በሉላት!+

      ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።”

  • ዳንኤል 5:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 “ፊሬስ ማለት ደግሞ መንግሥትህ ተከፈለ፤ ለሜዶናውያንና ለፋርሳውያን ተሰጠ ማለት ነው።”+

  • ዳንኤል 5:30
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 30 በዚያኑ ሌሊት ከለዳዊው ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ።+

  • ራእይ 14:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 8 ሌላ ሁለተኛ መልአክ “ወደቀች! ብሔራት ሁሉ የዝሙቷን* የፍትወት* ወይን ጠጅ እንዲጠጡ ያደረገችው+ ታላቂቱ ባቢሎን+ ወደቀች!”+ እያለ ተከተለው።

  • ራእይ 18:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እሱም በኃይለኛ ድምፅ እንዲህ ሲል ጮኸ፦ “ወደቀች! ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች!+ የአጋንንት መኖሪያ፣ የርኩስ መንፈስ ሁሉ* እንዲሁም የርኩሳንና የተጠሉ ወፎች ሁሉ መሰወሪያ ሆነች!+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ