-
ኤርምያስ 4:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ይህን አሳውቁ፤ አዎ ለብሔራት ተናገሩ፤
በኢየሩሳሌም ላይ አውጁ።”
“ጠባቂዎች* ከሩቅ አገር እየመጡ ነው፤
በይሁዳ ከተሞችም ላይ ይጮኻሉ።
-
-
ዕንባቆም 1:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣
ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+
-