የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 28:49, 50
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 49 “ይሖዋ ቋንቋውን የማትረዳውን+ በሩቅ ያለን አንድ ብሔር ከምድር ጫፍ አስነስቶ ያመጣብሃል፤+ እሱም እንደ ንስር ተምዘግዝጎ ይወርድብሃል፤+ 50 ይህ ብሔር ለሽማግሌ የማያዝን ወይም ለወጣት የማይራራ ፊቱ የሚያስፈራ ብሔር ነው።+

  • ኤርምያስ 5:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 “የእስራኤል ቤት ሆይ፣ እነሆ፣ በሩቅ ቦታ ያለን ብሔር አመጣባችኋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።

      “እሱም ለረጅም ጊዜ የኖረ ብሔር ነው።

      ከጥንት ዘመን ጀምሮ የነበረ፣

      ቋንቋውን የማታውቀውና

      ንግግሩን የማትረዳው ብሔር ነው።+

  • ሕዝቅኤል 7:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ከብሔራት መካከል እጅግ የከፉትን አመጣለሁ፤+ እነሱም ቤቶቻቸውን ይወርሳሉ፤+ የብርቱዎቹንም ኩራት አጠፋለሁ፤ መቅደሶቻቸውም ይረክሳሉ።+

  • ሕዝቅኤል 26:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 7 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦ ‘እነሆ፣ በጢሮስ ላይ የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነጾርን* ከሰሜን አመጣለሁ፤+ እሱ ፈረሶችን፣+ የጦር ሠረገሎችን፣+ ፈረሰኞችንና ብዙ ወታደሮችን* ያቀፈ ሠራዊት ያለው የነገሥታት ንጉሥ ነው።+

  • ሕዝቅኤል 29:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እነሆ የግብፅን ምድር ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነጾር* እሰጣለሁ፤+ እሱም ሀብቷን ያግዛል፤ በእጅጉ ይበዘብዛል እንዲሁም ይመዘብራል፤ ይህም ለሠራዊቱ ደሞዝ ይሆናል።’

  • ዕንባቆም 1:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 እነሆ፣ ጨካኝና ፈጣን የሆነውን ብሔር ይኸውም

      ከለዳውያንን አስነሳለሁና።+

      የእነሱ ያልሆኑ ቤቶችን ለመውረስ፣

      ሰፋፊ የምድር ክፍሎችን ይወራሉ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ