ኢሳይያስ 29:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እኔ ግን በአርዔል ላይ የሚያስጨንቅ ነገር አመጣለሁ፤+ለቅሶና ዋይታም ይሆናል፤+እሷም ለእኔ፣ እንደ አምላክ የመሠዊያ ምድጃ ትሆናለች።+ ኤርምያስ 7:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 “ያልተቆረጠውን* ፀጉርሽን ሸልተሽ ጣይው፤ በተራቆቱት ኮረብቶችም ላይ ሙሾ አውርጂ፤* ይሖዋ እጅግ ያስቆጣውን ይህን ትውልድ ጥሎታልና፤ እርግፍ አድርጎም ይተወዋል።
29 “ያልተቆረጠውን* ፀጉርሽን ሸልተሽ ጣይው፤ በተራቆቱት ኮረብቶችም ላይ ሙሾ አውርጂ፤* ይሖዋ እጅግ ያስቆጣውን ይህን ትውልድ ጥሎታልና፤ እርግፍ አድርጎም ይተወዋል።