-
ኤርምያስ 11:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
አምላክ ሆይ፣ በእነሱ ላይ የምትወስደውን የበቀል እርምጃ እንዳይ አድርገኝ፤
ጉዳዬን ለአንተ አቅርቤአለሁና።
-
-
ኤርምያስ 12:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ለእርድ እንደተዘጋጁ በጎች ለያቸው፤
ለሚገደሉበትም ቀን ለይተህ አቆያቸው።
-
-
ኤርምያስ 17:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 አሳዳጆቼ ኀፍረት ይከናነቡ፤+
እኔ ግን ለኀፍረት እንድዳረግ አትፍቀድ።
እነሱ በሽብር ይዋጡ፤
እኔ ግን አልሸበር።
-