-
ዘዳግም 18:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 “‘እኔ እንዲናገር ያላዘዝኩትን ቃል በእብሪት ተነሳስቶ በስሜ የሚናገር ወይም በሌሎች አማልክት ስም የሚናገር ነቢይ ካለ ያ ነቢይ ይገደል።+
-
-
ኤርምያስ 14:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘እኔ ሳልካቸው በስሜ የሚተነብዩትና በዚህች ምድር ላይ ሰይፍም ሆነ ረሃብ አይከሰትም የሚሉት እነዚህ ነቢያት በሰይፍና በረሃብ ይጠፋሉ።+
-