-
ኤርምያስ 51:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ባቢሎን በይሖዋ እጅ ያለች የወርቅ ጽዋ ነበረች፤
ምድርን ሁሉ አሰከረች።
-
-
ሕዝቅኤል 23:32-34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 “ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
34 ትጠጪዋለሽ፤ ትጨልጪዋለሽ፤+ የጽዋውንም ስብርባሪዎች ትቆረጣጥሚያለሽ፤
ከዚያም ጡቶችሽን ትቆርጫለሽ።
“እኔ ራሴ ተናግሬአለሁና” ይላል ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ።’
-
-
ናሆም 3:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
የሚያዝንላት ማን ነው?’ ይላል።
አንቺን የሚያጽናና ከየት ማግኘት እችላለሁ?
-
-
ናሆም 3:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አንቺም ትሰክሪያለሽ፤+
ደግሞም ትሰወሪያለሽ።
ከጠላት የምትሸሸጊበት ቦታ ትፈልጊያለሽ።
-