ራእይ 17:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ሰባቱን ሳህኖች ይዘው ከነበሩት ሰባት መላእክት+ አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦ “ና፣ በብዙ ውኃዎች ላይ በምትቀመጠው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የተበየነውን ፍርድ አሳይሃለሁ፤+ 2 የምድር ነገሥታት ከእሷ ጋር አመነዘሩ፤*+ የምድር ነዋሪዎች ደግሞ በዝሙቷ* ወይን ጠጅ ሰከሩ።”+ ራእይ 18:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብሔራት ሁሉ የዝሙቷ* የፍትወት* ወይን ጠጅ ሰለባ ሆነዋል፤+ የምድር ነገሥታትም ከእሷ ጋር አመንዝረዋል፤+ የምድር ነጋዴዎችም * ያላንዳች ኀፍረት ባከማቸቻቸው ውድ ነገሮች በልጽገዋል።”
17 ሰባቱን ሳህኖች ይዘው ከነበሩት ሰባት መላእክት+ አንዱ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦ “ና፣ በብዙ ውኃዎች ላይ በምትቀመጠው በታላቂቱ አመንዝራ ላይ የተበየነውን ፍርድ አሳይሃለሁ፤+ 2 የምድር ነገሥታት ከእሷ ጋር አመነዘሩ፤*+ የምድር ነዋሪዎች ደግሞ በዝሙቷ* ወይን ጠጅ ሰከሩ።”+
3 ብሔራት ሁሉ የዝሙቷ* የፍትወት* ወይን ጠጅ ሰለባ ሆነዋል፤+ የምድር ነገሥታትም ከእሷ ጋር አመንዝረዋል፤+ የምድር ነጋዴዎችም * ያላንዳች ኀፍረት ባከማቸቻቸው ውድ ነገሮች በልጽገዋል።”