ኢሳይያስ 11:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይምንም ዓይነት ጉዳት ወይም ጥፋት አያደርሱም፤+ምክንያቱም ውኃ ባሕርን እንደሚሸፍንምድርም በይሖዋ እውቀት ትሞላለች።+ ዕንባቆም 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ውኃ ባሕርን እንደሚሸፍን፣ምድርም የይሖዋን ክብር በማወቅ ትሞላለችና።+