መዝሙር 72:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ክብራማ ስሙ ለዘላለም ይወደስ፤+ምድርም ሁሉ በክብሩ ትሞላ።+ አሜን፣ አሜን። ኢሳይያስ 11:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በተቀደሰው ተራራዬ ሁሉ ላይምንም ዓይነት ጉዳት ወይም ጥፋት አያደርሱም፤+ምክንያቱም ውኃ ባሕርን እንደሚሸፍንምድርም በይሖዋ እውቀት ትሞላለች።+ ዘካርያስ 14:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋም በመላው ምድር ላይ ይነግሣል።+ በዚያ ቀን ይሖዋ አንድ፣+ ስሙም አንድ ይሆናል።+