-
ዘሌዋውያን 19:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 “‘ፍርድ አታዛቡ። ለድሃው አታዳላ ወይም ባለጸጋውን ከሌሎች አስበልጠህ አትመልከት።+ ለባልንጀራህ ፍትሐዊ ፍርድ ፍረድ።
-
-
ዘሌዋውያን 25:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ለባልንጀራችሁ አንድ ነገር ብትሸጡ ወይም ከባልንጀራችሁ እጅ አንድ ነገር ብትገዙ አንዳችሁ ሌላውን መጠቀሚያ አታድርጉ።+
-