ሶፎንያስ 3:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 የእስራኤል ቀሪዎች+ ምንም ዓይነት ክፋት አይሠሩም፤+ውሸት አይናገሩም፤ በአፋቸውም ውስጥ አታላይ ምላስ አይገኝም፤ይልቁንም ይመገባሉ፤* ይተኛሉ፤ የሚያስፈራቸውም አይኖርም።”+
13 የእስራኤል ቀሪዎች+ ምንም ዓይነት ክፋት አይሠሩም፤+ውሸት አይናገሩም፤ በአፋቸውም ውስጥ አታላይ ምላስ አይገኝም፤ይልቁንም ይመገባሉ፤* ይተኛሉ፤ የሚያስፈራቸውም አይኖርም።”+