የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 30:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “አንተም አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፣ አትፍራ” ይላል ይሖዋ፤

      “እስራኤል ሆይ፣ አትሸበር።+

      አንተን ከሩቅ አገር፣

      ዘርህንም ተማርኮ ከተወሰደበት ምድር እታደጋለሁና።+

      ያዕቆብ ይመለሳል፤ ሳይረበሽም ተረጋግቶ ይቀመጣል፤

      የሚያስፈራቸው አይኖርም።”+

  • ሕዝቅኤል 34:28
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 28 ከእንግዲህ ወዲህ ብሔራት እነሱን ለማደን አይነሱም፤ የምድር አራዊትም አይበሏቸውም፤ ያለስጋትም ይኖራሉ፤ የሚያስፈራቸውም የለም።+

  • ሕዝቅኤል 39:25, 26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 “ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘በምርኮ የተወሰዱትን የያዕቆብ ወገኖች እመልሳለሁ፤+ ለእስራኤል ቤት ሰዎች ሁሉ ምሕረት አደርግላቸዋለሁ፤+ የስሜንም ቅድስና አስከብራለሁ።*+ 26 ለእኔ ታማኝ ሳይሆኑ በመቅረታቸው ውርደት ከደረሰባቸው+ በኋላ የሚያስፈራቸው ሳይኖር በምድራቸው ላይ ያለስጋት ይኖራሉ።+

  • ሆሴዕ 2:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 በዚያም ቀን ለእነሱ ጥቅም ስል ከዱር አራዊት፣+

      ከሰማይ ወፎችና መሬት ለመሬት ከሚሳቡ ፍጥረታት ጋር ቃል ኪዳን አደርጋለሁ፤+

      ቀስትን፣ ሰይፍንና ጦርነትን ከምድሪቱ አስወግዳለሁ፤+

      ያለስጋት እንዲያርፉም* አደርጋለሁ።+

  • ሚክያስ 4:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እያንዳንዱም ከወይኑና ከበለስ ዛፉ ሥር ይቀመጣል፤*+

      የሚያስፈራቸውም አይኖርም፤+

      የሠራዊት ጌታ የይሖዋ አፍ ተናግሯልና።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ