ኢሳይያስ 21:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 አንድ የሚያስጨንቅ ራእይ ተነገረኝ፦ ከሃዲው ክህደት ይፈጽማል፤አጥፊውም ያጠፋል። ኤላም ሆይ፣ ተነሺ! ሜዶን ሆይ፣ ክበቢ!+ እሷ ያስከተለችው ሲቃ ሁሉ እንዲያከትም አደርጋለሁ።+ 3 ከዚህም የተነሳ በጣም ተሠቃየሁ።*+ ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት፣ምጥ ያዘኝ። እጅግ ከመጨነቄ የተነሳ መስማት ተሳነኝ፤እጅግ ከመረበሼም የተነሳ ማየት አቃተኝ።
2 አንድ የሚያስጨንቅ ራእይ ተነገረኝ፦ ከሃዲው ክህደት ይፈጽማል፤አጥፊውም ያጠፋል። ኤላም ሆይ፣ ተነሺ! ሜዶን ሆይ፣ ክበቢ!+ እሷ ያስከተለችው ሲቃ ሁሉ እንዲያከትም አደርጋለሁ።+ 3 ከዚህም የተነሳ በጣም ተሠቃየሁ።*+ ልትወልድ እንደተቃረበች ሴት፣ምጥ ያዘኝ። እጅግ ከመጨነቄ የተነሳ መስማት ተሳነኝ፤እጅግ ከመረበሼም የተነሳ ማየት አቃተኝ።