ዳንኤል 6:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ዳርዮስ በመላው ንጉሣዊ ግዛቱ ላይ 120 የአውራጃ ገዢዎችን ለመሾም ወሰነ።+ ዳንኤል 9:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 በከለዳውያን መንግሥት ላይ ንጉሥ ሆኖ የተሾመውና የሜዶናውያን ተወላጅ የሆነው የአሐሽዌሮስ ልጅ ዳርዮስ+ በነገሠ በመጀመሪያው ዓመት፣+